by marketing_dept | May 25, 2022 | Uncategorized
በርካታ ሴቶች የሥራ ዕድሉ አግኝተው ነገር ግን ዋስ/ተያዥ ባለማግኘታቸው ብቻ የዕድሉ ተጠቃሚ አይሆኑም። ይህንን ችግር ለመፍታት የፋይናንሺያል ዋስትና እንዲያገኙ ለማድረግ በእያንዳንዳቸው ስም በዝግ የባንክ አካውንት የተወሰነ ብር እንዲቀመጥና ዋስትና በማጣት የስራ እድል እንዳያመልጣቸው ያደርጋል፡፡ሙያተኞቹ አገልግሎት በሚሰጡበት ጊዜ ከጥንቃቄ ጉድለት በደንበኛው ንብረት ላይ የመሰበር ወይም የእምነት ማጉድል ችግሮች ቢፈጠሩ...
by marketing_dept | May 25, 2022 | Uncategorized
እናት ባንክ ከሃይብሪድ ዲዛይን ጋር በመተባበር የራይድ አሽከርካሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ የብድር አገልግሎቶችን ለመስጠትና የተለያዩ ስራዎችን በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ ባንካችን ያቀረባቸው የብድር ዓይነቶች እናት ራዕይ፣ እናት እፎይታ እና እናት ደራሽ የተሰኙ ናቸው።የአጋርነት ስምምነቱ አስፈላጊውን የፋናንስ የምክር አገልግሎት ማቅርብ፣ ለራይድ አሽከርካሪዎች የብድር አገልግሎት መስጠት፣ የተሳፋሪዎችን የክፍያ...
by marketing_dept | Feb 24, 2022 | Uncategorized
Enat Bank opened its 97th branch in Addis Ababa located around Kara area. The branch is named after renowned Ethiopian Women, is the founder of Zewditu Meshesha Children and Family Welfare and Development Association. Since its establishment in 1991 the...
by marketing_dept | Feb 24, 2022 | Uncategorized
Enat Bank opened its 96th branch in Addis Ababa located around Beklobet area on Al Pawlo building, in front of Global Hotel. The branch is named after a renowned Ethiopian Women, Doctor Artist Negatwa Kelkay”, a pioneering female singer. She was a famous female singer...
by marketing_dept | Feb 5, 2022 | Uncategorized
Enat Bank opened its 95th branch in Addis Ababa located around Figa area near to the traffic light. The branch is named after a renowned Ethiopian Woman, “Zemi Yenus”, a pioneering teacher and advocate for autistic children in Ethiopia. Zemi Yenus founded the Joy...