ባንካችን በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ከተማ ጌንድወዳ ቀበሌ 227ኛውን ቅርንጫፍ ከፍቶ ሁሉን አቀፍ የተሟላ የባንክ አገልግሎት በይፋ መስጠት መጀመሩን ሲገልፅ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል።ባንኩ በመላ ሃገሪቱ የቅርንጫፎቹን ቁጥር በማሳደግና በዲጂታል የባንክ አገልግሎት ተደራሽነቱን በማስፋት ይበልጥ ወደ ደንበኞቹ እየቀረበ ይገኛል።የምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ከተማ ነዋሪዎችና የንግዱ ማሀበረሰብ አዲስ በከፈትነው ቅርንጫፍ ቀልጣፋና አስተማማኝ አገልግሎታችን በመጠቀም አብራችሁን እንድትሰሩ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።
ማን እንደ እናት!
