Enat Bank Opens a New Branch in Addis Zemen!
Enat Bank proudly announces the opening of its 226th branch in Addis Zemen, located South Gondar Zone in Amhara Region, and expanding access to comprehensive banking services.We warmly invite the residents of Addis Zemen town and the surrounding areas to visit our newly opened branch.
Man Ende Enat!
እናት ባንክ በአዲስ ዘመን ከተማ አዲስ ቅርንጫፍ ከፈተ!
ባንካችን በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን በአዲስ ዘመን ከተማ 226ኛውን ቅርንጫፍ ከፍቶ ሁሉን አቀፍ የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሲገልፅ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል።ባንኩ በመላ ሃገሪቱ የቅርንጫፎቹን ቁጥር በማሳደና በዲጂታል የባንክ አገልግሎት ተደራሽነቱን በማስፋት ይበልጥ ወደ ደንበኞቹ እየቀረበ ይገኛል።በአዲስ ዘመን ከተማና አካባቢዋ የምትገኙ የአካባቢው ነዋሪዎች አዲስ በከፈትነው ቅርንጫፍ እናታዊ በሆነው አገልግሎታችን በመጠቀም አብራችሁን እንድትሰሩ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን ።
ማን እንደ እናት!
