እናት ባንክ ለገበታ ለሀገር እና ለተማሪዎች ምገባ ፕሮጀክት ድጋፍ አደረገ

እናትነት ደግነትና መልካምነት ነው!!! እናት ባንክ አ.ማ. የማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ለማህበረሰቡ የሚጠቅሙ እንቅስቃሴዎች ላይ በመሳተፍ ብዙ ሥራዎች በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን@ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በኢፌድሪ  ጠቅላይ ሚኒስትሩር ዶ/ር አብይ አህመድ ይፋ የተደረገው በኦሮሚያ ወንጪ ሐይቅ፣ በአማራ ጎርጎራ እና በደቡብ ክልል ኮይሻ ለመስራት ለተቀረፀው የገበታ ለአገር ፕሮጀክት የብር 5 ሚሊዮን እና በአዲስ...
Scroll Up

Pin It on Pinterest